በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ጉዳይ

https://gdb.voanews.com/B85B6245-DCA2-4FD3-ADE3-2154A809CE1C_w800_h450.jpg

በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ ጄነራሎች እና ሌሎች የጦር መኮንኖች ቤት በተካሄደ ዘመቻና ብርበራ በግለሰቦች እጅ መያዝ የሌለባቸው የጦር መሳሪያዎች መያዛቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። 

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቃሌ አቀባይ አቶ ጄይላን አብዲ እንደገለፁት የተያዙ መሳሪያዎች በነፍስ ወከፍ ሊያዙ የማይቻሉ ናቸው።

ከህወሓት ጋር በመመሳጠር በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት እንዲፈፀም አድርገዋል በሚል ነው መኮኖቹ በእስር ላይ የሚገኙት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply