You are currently viewing በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2016  የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን እያስተላለፍኩ መጪው አዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ…

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን እያስተላለፍኩ መጪው አዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ…

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን እያስተላለፍኩ መጪው አዲስ አመት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላቀ ከገባችበት እጅግ ውስብስብና ፈታኝ ችግር ውስጥ ወጥታ የምናይበት የሰላምና የእንድነት ብሩህ ዘመን ይሆን ዘንድ ልባዊ ምኞቴን ስገልፅ ይህ ሁሉ እንዲሆን የእግዚሐብሄር እረዳትነቱ እንዳይለየን እየለመንኩ ነው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https:Ashara Media – አሻራ ሚዲያ //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi Instagram:- https://instagram.com/asharamediaofficial…

Source: Link to the Post

Leave a Reply