በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት እንዲጨብጡ በትኩረት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እንደተናገሩት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት እንዲጨብጡ የማብቃት ተግባር ትኩረት ተሰጥቶታል። በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን ሚኒስትሯ ተናገረዋል። በተለይም የሠለጠነ የሰው ኃይል ወደ ውጭ ለማሠማራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply