በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው

በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መካሄዱ እንደቀጠለ ነው።
በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኮምቦልቻ እና በባህርዳር ከተማ ከተየያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ አካላት ጋር የማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ ላይም የሚያጋጥሙ ችግሮች እና የመፍትሄ ሀሳቦች ላይ ትኩረት አድርገው እንደሚወያዩ ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply