በሁሉም መስጊዶች ከመስከረም 7 እስከ መስከረም 25 ድረስ የሚቆይ የፀሎትና የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የተፈናቀሉና ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን ለመደገፍ በሁሉም መስጊዶች ከመስከረም 7 እስከ መስከረም 25 ድረስ የሚቆይ የፀሎትና የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በዛሬው እለት በከተማዋ ከሚገኙ የመስጂድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply