በሁሉም ባንኮች 2.5 ሚሊየን አዳዲስ የባንክ ሒሳቦች ተከፍተዋል

45 ቢሊዮን ብር ገቢ ተደርጓል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲሱን ገንዘብ መቀየር ከተጀመረ በኹለት ወር ጊዜ ውስጥ ኹለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን አዳዲስ የባንክ የቁጠባ ሒሳቦች በሁሉም ባንኮች የተከፈቱ ሲሆን በተከፈቱት ሒሳቦችም 45 ቢሊየን ብርገቢ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ።…

Source: Link to the Post

Leave a Reply