“በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጀምሯል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016. ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመመዝገብ ዛሬ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ 158 የአንደኛ ደረጃ እና 22 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተማር መጀመራቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ገብረ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply