በሁመራ እና አካባቢው የተቋረጠውን ኃይል መልሶ ለማገናኘት የሚያስችል ሥራ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ከሰኔ 9/2016 ዓ.ም የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተቋርጧል። በሁመራ እና አካባቢው በተዘረጋው ባለ230 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ በደረሰ ተፈጥሯዊ አደጋ ኃይል መቋረጡን የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የማስተላለፊያ መስመሮች እና ማከፋፈያ ጣቢያዎች የኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ዳይሬክተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply