በሁመራ ከተማ የለውጡን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ።

ሁመራ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጥን ተከትሎ ነጻነታቸውን ማግኘት እንደቻሉ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን በመጠቀም ባሕልና እሴታቸውን እያስቀጠሉ እንደሚገኙ አንስተዋል። በዛሬው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ከተላለፉ መልእክቶች መካከል፦ 👉ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት የማንከፍለው ዋጋ አይኖርም! 👉ሰላም በእያንዳንዳችን ቤት ናት! 👉የላቀ ሕዝባዊ ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ብልጽግና! 👉አማራ ነን እንጅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply