በሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተቋቋመበት መርህና አላማ በተቃረነ አኳኋን በተለያዩ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚፈጸሙ ህጋዊና ሙያዊ የሥነ ምግባር ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አሳሰበ። ባለስልጣኑ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ለኢትዮጵያውያን መልካም ዕሴቶች መጎልበት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው መንግስት እንደሚያምን ገልጿል። መንግስት የመገናኛ ብዙኃኑ ያላቸውን አወንታዊ ሚና በማመን ለተቋማቱ ህጋዊ እውቅና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply