You are currently viewing በሃዲያ ዞን ሁለት ሆስፒታሎች ደሞዝ ለወራት ባለመከፈሉ ሐኪሞች ሥራ ማቆማቸውን ገለጹ – BBC News አማርኛ

በሃዲያ ዞን ሁለት ሆስፒታሎች ደሞዝ ለወራት ባለመከፈሉ ሐኪሞች ሥራ ማቆማቸውን ገለጹ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fb73/live/653c6260-71cb-11ee-98de-7d98dcb498d6.jpg

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሃዲያ ዞን ውስጥ በሚገኙት ሾኔ እና ሆመቾ ሆስፒታሎች ውስጥ የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች ደመወዛቸው በመቋረጡ በከፊል እና ሙሉ በሙሉ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለቢቢሲ ገለጹ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply