
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ የወጣቶች ከፍተኛ ሚና የታየበት መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ወጣቱ በጥረቱ ያመጣው ለውጥ የጸና እንዲሆንም ጉልበቱ እና ብቃቱ ታላቅ የሆነው ወጣት ሚናው ከፍተኛ እና ወሳኝ እንደሆነ አያጠራጥርም ብለዋል።
“ይህንን በመገንዘብ በኢትዮጵያና በከተማዋ ሰላም ፣ እድገት እና ሁለንተናዊ ብልጽግና እንዲሰፍን ፈቃጅ እና ከልካይ እኛ ህዝቦቿ እንደሆነ አምነን በመቻቻል መንፈስ እና ድንቅነታችንን በመረዳት በርትተን እንትጋ” ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
The post በሃገራችን የመጣው ለውጥ የወጣቶች ከፍተኛ ሚና የታየበት ነው-ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post