በህወሃት ቁጥጥር ሥር በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ የእብድ ዉሻ በሽታና ወባ መከሰቱ ተነገረ

እስካሁን ድረስም 8 ሰዎች ሞታቸው ተረጋግጧል ተብሏል ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በህወሃት ቡድን ቁጥጥር ሥር በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ 012 ቀበሌ (ፅላሪ ጀርገብ ) የእብድ ዉሻ በሽታና ወባ መከሰቱ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ…

The post በህወሃት ቁጥጥር ሥር በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ የእብድ ዉሻ በሽታና ወባ መከሰቱ ተነገረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply