በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት

በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባወጡት መግለጫ አጥብቀው ተቃውመውታል። ህወሓትን ከሽብርተኝነት መሰረዝ ዘላቂ ሰላምን የሚያመጣ አይደለም ያለው ኢዜማ፣ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply