You are currently viewing 'በህወሓት አማጺያን ከተደፈሩት ሴቶች መካከል ነፍሰ ጡሮች ይገኙበታል'-የአማራ ክልል – BBC News አማርኛ

'በህወሓት አማጺያን ከተደፈሩት ሴቶች መካከል ነፍሰ ጡሮች ይገኙበታል'-የአማራ ክልል – BBC News አማርኛ

ባለፈው ዓመት በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የህወሓት ኃይሎች ወደ አማራ እና አፋር ክልል ጥቃት በመክፈት ተቆጣጥረዋቸው በነበሩ አካባቢዎች በሴቶች ላይ የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች እና ትንኮሳዎች መፈጸማቸው ተዘግቧል። ድርጊቱ ከተፈፀመባቸው ሴቶች መካከል ከ18 ዓመት በታች ያሉ ህጻናትም እንደሚገኙበት ክልሉ ያወጣው መረጃ ያሳያል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply