
በትግራይ ውስጥ የተካሄደው ጦርነትን ተከትሎ በተለያዩ በወንጀል ተጠርጥረው ተከሰው የነበሩ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ክሳቸው እንዲነሳ መወሰኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሁለት ዓመት በፊት በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጦርነት በተቀሰቀሰበት ጊዜ በበርካታ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ከባድ የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው እንደነበር ይታወሳል።
Source: Link to the Post