በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት ጀመረ

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ መካከል የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት በዛሬው ዕለት መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውይይቱን ዝርዝር መረጃ በቀጣይ ይፋ እንደሚያደርግም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply