በህገ ወጥ መንገድ 19 ህጻናትን ሲያዘዋወሩ የነበሩ 6 ሴቶች ተያዙ

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 19 ህጻናትንና 6 አዘዋዋሪ ሴቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የስልጤ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። እድሜያቸው ከ5 እስከ 10 የሚገመቱ ህጻናቶችን አዘዋዋሪዎቹ ማዳበሪያ በማልበስ አፍነው ሲያጓጉዟቸው እንደነበር የገለጹት የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እንስፔክተር ሸምሱ ጠቁመዋል። ህጻናቱ ወራቤ ከተማ ሲደርሱ ባሰሙት ጩሀት መነሻ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ተከታትሎ ከተማ አስተዳደር ህጻናቱንና አዘዋዋሪ እናቶችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply