በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ጀማል አላዬ በሰጡት መግለጫ፤ በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply