You are currently viewing በህጋዊ መንገድ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዴት ማቅናት ይቻላል? – BBC News አማርኛ

በህጋዊ መንገድ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዴት ማቅናት ይቻላል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2480/live/cefc6a10-20cc-11ee-941e-23d1e9ab75fa.jpg

የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ፖለቲከኞችን እና ፖሊሲ አውጪዎችን እያሳሰቡ ካሉ ጉዳዮች አንዱ ሕገወጥ ስደት ነው። ዩኬ ሕገወጥ ያለችውን ስደት ለመቆጣጠር ረቂቅ ሕግ ያወጣች ሲሆን፣ መጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሶ ለአገሪቱ ፓርላማም ቀርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply