በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች ስም ዝርዝር !

እስካሁን በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው በእስር ላይ እንደሆኑ ከተረጋገጠ የአብን አመራሮችና አባላት ውስጥ የተፈቱት ሁለት ብቻ ናቸው። ከቀሪዎቹ አብዛኞቹ ገና ወደ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። ብዙዎች ድብደባና እንግልት የደረሰባቸው ሲሆን ፣ የት እንደተወሰዱ የማይታወቁም አሉበት። ============ 1. ዶ/ር አያሌው ታለማ – (ደቡብ ወሎ ፣ ደሴ) ፤ 2. አሸናፊ አካሉ – (ምዕራብ ጎጃም ፣ ም/ሊቀመንበር) ፤ 3. ግዛቸው መንበር – (አዋበል፣ ም/ሊቀመንበር ፣ ከእስር ተፈትቷል) ፤ 4. ገናናው አትንኩት – (ዳንግላ ወረዳ ፣ ሊቀመንበር/ሰብሳቢ) ፤ 5. …

Source: Link to the Post

Leave a Reply