በሆላንድ የኤርትራ ቆንሱላ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ታገዱ – BBC News አማርኛ

በሆላንድ የኤርትራ ቆንሱላ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ታገዱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1029D/production/_99650266_538501450.jpg

የሆላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሄግ የሚገኘውን የኤርትራ ቆንሱላ ፅህፈት ቤት ኃላፊን አገደ።እግዱም የተላለፈው ቆንሱላው “ህጋዊ ባልሆነ መንገድ” ውጭ ከሚኖሩ ኤርትራውያን ገንዘብ እየሰበሰበ ነው የሚል ክስ ከቀረበበት በኋላ መሆኑንም የሆላንድ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply