በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን 433 የሸኔ አባላት ሲደመሰሱ 115ቱ መማረካቸው ተገለፀ

ማክሰኞ ጥር 3/2014 (አዲስ ማለዳ) በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እስካሁን በተካሄደ ኦፕሬሽን 433 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ሲደመሰሱ 115 አባላቱ ደግሞ መማረካቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የዞኑን ሰላም ወደ ቦታው ለመመለስ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በቅንጅት በመስራት አስተማማኝና ውጤታማ ኦፕሬሽን በዞኑ እየተካሄደ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply