በሆሮ ጉድሩ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በደርጌ ኮቲቻ ቀበሌ በሁለት ቀን ጥቃት ብቻ ቤታቸው የወደመባቸው 16 አማራዎች! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   ግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም…

በሆሮ ጉድሩ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በደርጌ ኮቲቻ ቀበሌ በሁለት ቀን ጥቃት ብቻ ቤታቸው የወደመባቸው 16 አማራዎች! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም…

በሆሮ ጉድሩ ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በደርጌ ኮቲቻ ቀበሌ በሁለት ቀን ጥቃት ብቻ ቤታቸው የወደመባቸው 16 አማራዎች! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ በተባለው ዞን ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ በደርጌ ኮቲቻ ቀበሌ በሁለት ቀን ጥቃት ብቻ ቤታቸው የወደመባቸው 16 አማራዎች:_ 1) ሞህሙድ አሚድ 2) እስማኤል አህመድ 3) ወርቁ ታረቀኝ 4) አንሻ ወርቁ 5) ሼህ አደም አሊ 6) ሙሄ አባቡ 7) ፈንታነሽ ሙህዩ 😎 ዘለቀ ባዬህ 9) ፈንታነሽ አዲሱ 10) ሼሁ ጎዳና 11) ደምሴ ማስሬ 12) አስታስጥቄ የሱፍ 13) ኢብራሂም አስታጥቄ 14) አለቤ የሱፍ 15) እባቡ አለቤ 16) የተመን ከልካይ 16ቱ አባዎራ አማራዎች ሚያዝያ 9 እና ግንቦት 7 ቀን 2013 ብቻ ቆርቆሮ ቤታቸው በጽንፈኛ እና ተስፋፊዎች እንዲሁም በዘር አጥፊዎች በእሳት የወደመባቸው ናቸው። በአቢ ደንጎሮ ወረዳ ዴቢስ ቀበሌ ጨዬ በተባለ ቦታ “ለአማራዎች የቀበሌ መታወቂያ ሰጥተሃል፣ መሃተም አድርገሃል” በሚል አፍነው የወሰዱትን የቀበሌ ማናጀር በገንዘብ እየተደራደሩት መሆኑ ተገልጧል። በተያያዘ በጊዳ አያና መንደር 4 እና 8 አካባቢ ራሱን የቤንሻንጉል ነጻ አውጭ ነኝ የሚለው አማፂ ቡድን ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል ጋር ተኩስ ከፍቶ መዋሉን የነገሩን የአካባቢው ነዋሪዎች አፈና ላይ መሆናቸውን በመግለፅ መውጫ እንዲፈለግላቸው ተማፅነዋል፤ ከጥይቱ ይልቅ በርሃብ ሊሞቱ እንደሚችሉ ደጋግመው በመናገር ድረሱልን በማለት እየጠየቁ ነው_ዳሩ ሰሚ የመንግስት አካል ካለ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply