በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የአያት መንድር ነዋሪዎች ያለሙት የሕዝብ መናፈሻ እየፈረሰ ነው

ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍል ከተማ አያት መንድር የዞን 8 ነዋሪዎች ሕጋዊ ካርታ አውጥተው ያለሙት የሕዝብ መናፈሻ ያለ ምንም ማስጠንቀቂና ሕጋዊ ማስረጃ በትራክተር እየታረሰ መሆኑን ፓርኩን ያለሙት የመንደሩ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡…

The post በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የአያት መንድር ነዋሪዎች ያለሙት የሕዝብ መናፈሻ እየፈረሰ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply