
በለገጣፎ ቤት ፈረሳው ቀጥሏል! የካቲት 3 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በአንዳንደ አካባቢወች የቤት ፈረሳ ዘመቻ ቀጥሏል:: በተለይ በኦሮሚያ ልዪ ዞን በለገጣፎ ሕገወጥ ነው በማለት ማንነትን መሠረት በማድረግ ከኦሮሞ ተወላጅ ውጭ ያለ ቤቶች በመፍረስ ላይ መሆናቸውን ከቦታው ተጨባጭ መረጃ ደርሶናል። ሙሉውን በአሻራ ዩትዩብ ቻናል እናቀርባለን ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post