በሊቢያ የአንድነት መንግሥት ለመመስረት ንግግር ሊጀመር ነው – BBC News አማርኛ

በሊቢያ የአንድነት መንግሥት ለመመስረት ንግግር ሊጀመር ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/46B1/production/_115279081_4106087a-38f9-49c0-9675-16491d049181.jpg

በተባበሩት መንግሥታት የተመረጡና የሊቢያን ፖለቲካ፣ ወታደራዊ እና ማሕበራዊ ሕይወት የሚወክሉ ሰባ አምስት ሰዎች በድርድሩ ላይ እንደሚሳተፉ ለማወቅ ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply