በሊቢያ የ65 ስደተኞች አስክሬን መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።የሞቱበት ሁኔታ እና ዜግነታቸው እስካሁን አለመታወቁን የቢቢሲ ዘገባ ያሳያል።ስደተኞቹ በድብቅ ሜድትራኒያን ባ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/asYu33lHaXZSaF45wrG40PNiph8EMwAST4MUE8fJ4aYDd1fxpRN9cNVUTVm6pHU1W_bzFzcD6VIdhf0vu63lMP09-YoHj0XtdKxauWchxdkZHaH3egCYsQ93gqekuJVzXIQiRqP5aFrd41jXKGZMm6IV8hGZGfPD77fcKAHif14lQNQdN3AuaLH8PHB5jenPANfNXj3RoYuU08GBqoUqR_4U78G-s51LNvkFs6JsSueY-ZVIRgtmc2MPUnrj8Bbs3AjusNgE0PiRSutdW12Id0whGPQn3Qpjqe2fOv2Z0sjuZjWS5W0vJX0Twn3xoSkRoPLDBpDxSDwm69XYFr_o3A.jpg

በሊቢያ የ65 ስደተኞች አስክሬን መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።

የሞቱበት ሁኔታ እና ዜግነታቸው እስካሁን አለመታወቁን የቢቢሲ ዘገባ ያሳያል።

ስደተኞቹ በድብቅ ሜድትራኒያን ባህር ለማቋረጥ ሲሞክር ህይወታቸዉ እንዳለፈ እንደሚያምን IOM ገልፃል።
መቃብሩም በደቡብ ምዕራብ ሊቢያ መገኘቱንም ድርጅቱ አስረድቷል።

ድርጅቱ አደጋዉ ለስደተኞች ዝዉዉር እና ህገወጥ ስደት የተቀናጀ ምላሽ እንደሚያስፈልግ አመላክቷል።
ሊቢያ የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠዉ ወደ አዉሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች መነሻ ከሆኑ ሀገራት ዋነኛዋ ናት፡፡

በአቤል ደጀኔ

መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply