በላስታ ላሊበላ ከተማ ውጥረት መንግሱ ተሠማ‼ ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በላሊበላ ከተማ፣ ኩል መስክ፣ሙጃ ፣ብልባላ፣ገነተ ማያም ዙሪያ ገባው የላስታ ህዝብ ከ ቁርጥ ቀን ልጆቹ ፋኖዎች ጋር እንዲሰለፍ የክተት ጥሪ ተላልፏል። ሁሉም በያለበት ደፈጣ ጥሎ አውሬውን ይጠብቅ መሳሪያ ያለው ሁሉ ዱር ቤቴ ይበል!! በላሊበላ ከተማ አሁን ውጥረት ነግሷል ከተማዋ ልክ ወያኔ ላሊበ ላን ተቆጣጥሮ በነበረበት ሰዓት የነበረው ጭር የማለት ግራ የመጋ ባት ሁኔታ በህብረተሰቡ ዘንድ እያታየ ነው፡፡ የላስታ ላበሊላ አሳምነው ጽጌ ብርጌድ ባስተላለፈው የክተት አዋጅ የተደናገጡት የላሊበላ ከተማ አስተዳደሩ እና የላስታ ወረዳ የገጠ ር እና የከተማ ሚኒሶችን ሰብስቦ እየቀለበ ከአብይ ጦር ጋር ሆኖ የላሊበላን ህዝብ ለመውጋት እየጣረ ነው፡፡በላሊበላ ሚኒሻና በሕዝቡ መካከል የእርስ በርስ እልቂትም ተደግሷል ! በሌላ በኩል የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ፖሊሶችን ሲብል አስለብ ሶ ህዝቡን እያሰለለ ሲሆን የአብይ መከላከያ ሰራዊትም የተላላኪዎ ቹን መረጃ በመጠቀም ከወልድያ ማዘዣ ጣቢያ መስርቶ ላስታ እና ግዳንን ለማተራመስ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ከአሁን በፊት ድልብ ደርሶ የተመለሰው የአቢይ አህመድ ሠራዊት ላሊበላ ከተማ ለመግባት እያደባ ነው ሲል የዘገበው የአማራ ድምፅ ነው ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post