በላቲቪያ ሪጋ የሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ዛሬ ይጀመራል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሰባት ሴት እና በስድስት ወንድ ተጠባቂ አትሌቶች የምትሳተፍበት የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ኢትዮጵያን ይወክላሉ። ውድድሩም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 5፡50 ላይ ይደረጋል፡፡ በዚሁ ርቀት 12፡15 ላይ በሚካሄደው የወንዶች ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና ሀጐስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply