በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ ነው።

ፍኖተ ሰላም፡ መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ በቡሬ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ከ150 በላይ ወገኖች ቋሚ ድጋፍ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ መሠረት ነጋሽ ይባላሉ፡፡ ነዋሪነታቸው በቡሬ ከተማ ነው፡፡ አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ድጋፍ የሚያደርግላቸው የቅርብ ዘመድም የላቸውም፡፡ ሕይወታቸው በፈተና የተሞላች ናት፡፡ ድህነት የተጫናቸው፤ ማጣት ያጎበጣቸው ናቸው፡፡ የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ምርኩዝ ከኾናቸው አቅመ ደካማ ወገኖች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply