በላይ አርማጭሆ ወረዳ የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ አርማጭሆ ወረዳ የኅብረተሰብ ጥያቄ የነበረው የቁስቋም ሮቢት የጠጠር መንገድ ጥገና ተደርጎለት አገልግሎት በመስጠቱ መደሰታቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የሮቢት ከተማ ነዋሪ አቶ አሻገረ መዝገቡ ቀደም ሲል የመንገድ ችግር እንደነበረ አንስተዋል። አሁን ላይ በክልሉ መንገድ ቢሮ መንገዱ ተጠግኖ የተሻለ አገልግሎት እያገኙ መኾናቸውን አስረድተዋል። አቶ አሻገረ እንደሚሉት ከዚህ በፊት መንገዱ አመቺ ባለመኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply