በሌላ ዜናየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ፈተና እንዳልሰጠ ባወጣው መግለጫ አሳውቀ።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰር…

በሌላ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ፈተና እንዳልሰጠ ባወጣው መግለጫ አሳውቀ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ለአመራሮች፣ ባለሙያዎችና ሰራተኞች ፈተና እንዲሰጥ ኃላፊነት የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል ሲል ገልፃ ።

ሆኖም በተከሰተው የፈተና ቴክኒካዊ ችግር ምክንያት በ12/04/2016 ዓ.ም ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ፈተና መሥጠት የማንችል መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልጻለን ብሉ አሳውቋል።

ሆኖም የተዘጋጀው ፈተና ደህንነት ችግር ያላጋጠመው መሆኑን በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን፡፡ _ ስለሆነም በማንኛውም በጋራ በመስማማት ቀን ይሄንኑ ፈተና ለመሥጠት የምንችል መሆኑን ይታወቅልን ብሏል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook  https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply