በልኂቃንና በጁንታዎች ሥም እየታወጀ ያለው ዘመቻ ይታሰብበት!

በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል ከተጀመረ አንድ ዓመት ያስቆጠረው ጦርነት ብዙ ግፎች እንዲፈፀሙ ያደረገ ነው። ኹነቱ ለዘመናት ሲብላላ የነበረ የጥቂቶች ጥላቻ አደባባይ እንዲወጣ በማድረጉ ሕዝብ በሕዝብ ላይ እንዲነሳሳ የሚያደርጉ በርካታ ቅስቀሳዎች በይፋ ተደርገዋል። ጎረቤት እንዳይተማመን የሚያደርጉ በርካታ ድርጊቶች ተፈጽመዋል፤ ዘግናኝ የሚባል መተላለቅ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply