“በልኩ የማይገኘው የእንግሊዝ ታላቁ የእግር ኳስ ደርቢ” ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ እግር ኳስ የከበረ ዝና ባለቤቶች ናቸው። በአውሮፓ ውድድሮችም እንግሊዝ ከሁለቱ ቀያዮች የተሻለ ውጤታማ ክለብ የላትም። ይሄ ውጤታማነታቸው በክለቦቹ መካከል ዘመን የተሻገረ ተቀናቀኝነትን ፈጥሯል። አንዱ ከሌላው ተሽሎ ቀዳሚው የአንግሊዝ ክለብ ለመኾን ባደረጉት ሩጫ እርስ በርሳቸው የከረረ ፉክክር ውስጥ ገብተዋል። ለጊዜው ዩናይትድ ፕሪሜር ሊጉን 20 ጊዜ በማንሳት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply