በሐረሪ ክልል 1498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በሐረሪ ክልል 1498ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በሀረር ከተማ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በመከበር ላይ ነው። ኢዜአ እንደዘገበው በበዓሉ ላይ የታደሙ የእምነቱ ተከታዮች እንደገለጹት የመውሊድ በዓል ላይ የነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) መልካም ተግባራት የሕይወት መርሕ በማድረግ በዓሉን ማክበር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply