በሐሳብ ልዩነት መካከል የተጋመደ ሕዝባዊ አንድነትን መፍጠር የአማራ ሕዝብ ነባር እሴት መኾኑን ማሳየት ይገባል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታዎች እና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ኮንፈረንሱ ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይዘልቃል ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ያዘጋጀው ይህ ኮንፈረንስ “ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ ከ1 ሺህ 400 በላይ ተሳታፊዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply