You are currently viewing በሐኪሞች መሮጥ አትችይም ተብላ ክብረ ወሰን ስለሰበረችው ትዕግሥት አሠልጣኟ ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

በሐኪሞች መሮጥ አትችይም ተብላ ክብረ ወሰን ስለሰበረችው ትዕግሥት አሠልጣኟ ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/c96a/live/a10ca300-5bcc-11ee-9d00-d384e854bca7.jpg

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ አገሯን በአጭር ርቀት ወክላለች። በበርሊን ማራቶን ደግሞ የዓለም ክብረ ወሰንን ወደ ኢትዮጵያ አምጥታለች። የ26 ዓመቷ አትሌት ለዚህ ድል ከመብቃቷ በፊት እግሯ ላይ በደረሰባት ጉዳት የሕክምና ባለሙያዎች ‘ከዚህ በኋላ ወደ አትሌቲክስ የመመለስ ዕድለሽ ጠባብ ነው’ ብለዋት ነበር። እርሷ ግን የገጠሟትን ችግሮች ሁሉ አሸንፋ ለድል በቅታለች። ለመሆኑ አሰልጣኟ ስለእርሷ ምን ይላሉ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply