“በሐይቅ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የለውጥ ጉዞ ውጤቶች ማሳያ ናቸው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የሐይቅ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች ሰላማቸውን በመጠበቅ ልማትን ለማፋጠን እየሠሩ ያሉት ሥራ የሀገሪቱን እድገት እውን ለማድረግ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ አፈ ጉባኤዋ “በሐይቅ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የለውጥ ጉዞ ውጤቶች ማሳያ ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በሀይቅ ከተማ ዙሪያ የሚገኘው ሎጎ ሐይቅ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply