በሕንፃ መናድ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 በተለምዶ መሀል አዳራሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የህንፃ መናድ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/r-PxypVjG2qN46TghRej3mYPjaRJElSjU9leKHSHbQpBnIiGqPSfCfwhhTxxRhnhKjOStlXi_QvEzEOGr7ZCLw1wZf5_ohb1wzSGPQhopRmhiHPf-xFR1Dh_q_20Q7z7vZLohjH_oLGa-DKV513HS1y81EEXI9W7ezyqSUFe4TE4XGrusd26eI0AdIECgWJRE5LmXT-alYvKg26THLhJEwiZDGSqDSI8xsRDLd6_V1_47r88-aZX7_Giofm4cAhcyMq92qQWc7vBP_WXjeeBXldpKSxuRSxfM8OfpiCKzRPtYW8EhLzCNN8rILXKz6mYtCOT5DuamBo3IIhZAcqqbw.jpg

በሕንፃ መናድ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 በተለምዶ መሀል አዳራሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የህንፃ መናድ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል::

ህንፃው የተደረመሰው በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዪ ቦታው መሃል አዳራሽ በሚባል አካባቢ አንድ አሮጌ ህንፃ በመናዱ ምክንያት በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

እስካሁን ባለው መረጃ 6 ሰው የሞተ ሲሆን ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች ላይም ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል::

ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ እና ያስከተለውን ጉዳት እያጣራ ይገኛል ሲል የአ/አ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ነሐሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply