“በሕዝብና በመንግሥት በኩል ማድረግ የሚቻለው ካልተደረገ ኮቪድ – 19 ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ጥፋትን ሊያስከትል ይችላል” – ዶ/ር እናውጋው መሃሪ

ዶ/ር እናውጋው መሃሪ – በ Pikeville University የኒዩሮሎጂ ፕሮፌሰር፤ የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ከፍተኛ መማክርት ጉባኤ ሊቀመንበር፣ የሕዝብ – ለሕዝብ ፎረም መሥራችና ፕሬዚደንት፤ የመማክርቱ ጉባኤና የሕዝብ – ለሕዝብ ፎረም ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮናቫይረስን ቅድመ መከላከል ተግባራትን ለመከወን እያበረከቱ ስላሉት ሚናዎች ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply