በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት ውይይት ጀመሩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት ውይይት ማካሄድ ጀመሩ። “የተገኙ ድሎችን ማጽናትና ፈተናዎችን መሻገር” በሚል መሪ ሃሳብ በመካሄድ ላይ ባለው የውይይት መድረክ ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ላይ እንድትራመድ ብልጽግና ፓርቲ በርካታ ውጤቶችን ማስመዝገቡ ተነስቷል። ኢትዮጵያን ከነበረችበት የኢኮኖሚ ቀውስ በማዳን የዴሞክራሲ ስብራቶች እንዲጠገኑ በማድረግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply