በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር የሚያመለክት ነው፦ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር

በሕዝብ የተመረጠን መንግሥት ማገልገል ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ውሳኔ ተገዥነትንም ጭምር እንደሚያመለክት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮ/ል ጌትነት አዳነ፣ በሕገ-መንግሥቱ አንቀፅ 8 ቁጥር 2 ላይ “… ይህ ሕገ-መንግሥት የሉዓላዊነታቸው መገለጫ ነው።…” እንደሚል ገልጸው፣ “በመሆኑም የመከላከያ ሠራዊት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply