በሕገ ወጡ ቡድን ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ስኬታማ ሕዝባዊ ውይይት መደረጉ ተገልጿል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ እና የኮር አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዘዘው መኮንን በመሯቸው ሕዝባዊ መድረኮች ላይ ኅብረተሰቡ ሰላም ፈላጊ መኾኑን አረጋግጧል። በደብረ ማርቆስ ከተማና እና ጎዛምን ወረዳ ዙሪያ፣ በእነበሴ ሳር ምድር ወረዳ፣ በመርጡለ ማርያም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply