ደሴ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐይቅ መስመር ወደ ደሴ ከተማ የገባ የጦር መሳሪያ በኅብረተሰቡ ጥቆማ በደሴ ከተማ አሥተዳደር ቧንቧ ውኃ ክፍለ ከተማ በግለሰብ ቤት ተገኝቷል። በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ(ባጃጅ) ላይ በተሳፋሪ መቀመጫ ውስጥ ክላሽ እና ተተኳሽ ጥይቶች መያዛቸውን በመከላከያ ሠራዊት 46ኛ ክፍለጦር ተወርዋሪ ሻለቃ አዛዥና በደሴ ዙሪያ ኮማንድ ፖስት አባል ሻለቃ ደግሰው ደሻ ተናግረዋል። በኅብረተሰቡ […]
Source: Link to the Post