በሕግና ሥርዓት ያልተመራ የገበያ ሥርዓት በመኖሩ የዋጋ ንረቱ ከፍ ማለቱን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ተናገሩ።

ባሕርዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግና ሥርዓት ያልተመራ የገበያ ሥርዓት በመኖሩ የዋጋ ንረቱ ከፍ ማለቱን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ተናገረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እየሠጡ ነው። በግብርናው ዘርፍ በትኩረት መሥራታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ነው ያሉት። በተመረጡ ሰብሎች ብቻ ሳይሆን በሌሎች ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል ብለዋል። በአማራ ክልል በቂ ምርት አለ፤ ነገር ግን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply