“በሕጻናት ትምህርት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በጋራ መረባረብ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የትምህርትን ተደራሽነት እና ፍትሐዊነትን ለማረጋገጥ ከሚንቀሳቀሱ የፕሮጀክት አስተባባሪዎች ጋር በአፈጻጸማቸው ዙሪያ እየተወያየ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ቢሮው የትምህርት ተደራሽነትን፣ አግባብነትን እና ጥራትን የሚያግዙ ስትራቴጂካዊ እቅዶችን በመለየት የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው ብለዋል። ተቋሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply