You are currently viewing በመላዉ ጎጃም ፡ ሸዋ፡ በመላዉ ወሎ፡ በመላው ጎንደር ፋኖ ከፍተኛ ጀብዱ እየፈጸመ ከተሞችን እየተቆጣጠረ የብልጽግና ሰራዊትን እየደመሰሰ ከፍተኛ መሳሪያዎችን እየማረከ ነዉ። በዚች ደቂቃ እንኳ…

በመላዉ ጎጃም ፡ ሸዋ፡ በመላዉ ወሎ፡ በመላው ጎንደር ፋኖ ከፍተኛ ጀብዱ እየፈጸመ ከተሞችን እየተቆጣጠረ የብልጽግና ሰራዊትን እየደመሰሰ ከፍተኛ መሳሪያዎችን እየማረከ ነዉ። በዚች ደቂቃ እንኳ…

በመላዉ ጎጃም ፡ ሸዋ፡ በመላዉ ወሎ፡ በመላው ጎንደር ፋኖ ከፍተኛ ጀብዱ እየፈጸመ ከተሞችን እየተቆጣጠረ የብልጽግና ሰራዊትን እየደመሰሰ ከፍተኛ መሳሪያዎችን እየማረከ ነዉ። በዚች ደቂቃ እንኳን በደረስን ዘገባ የአማራ ፋኖ በጎጃም ሳሙኤል አወቀ ብርጌድ ግንደወይን ከተማ ገብቶ እጅግ አስደማሚ ጀብዱ በመፈጸም የኦነግ/ኦህዴድን ሰራዊት በመደምሰስ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ መሳሪያ ማርኳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply