በመላው የአማራ ከተሞች የተጠራው ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡         አሻራ ሚዲያ    ታህሳስ 17/2013 ዓ•ም ባህርዳር በሀገራችን የተለያዬ ክፍል የሚኖረው ህ…

በመላው የአማራ ከተሞች የተጠራው ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 17/2013 ዓ•ም ባህርዳር በሀገራችን የተለያዬ ክፍል የሚኖረው ህ…

በመላው የአማራ ከተሞች የተጠራው ሰልፍ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 17/2013 ዓ•ም ባህርዳር በሀገራችን የተለያዬ ክፍል የሚኖረው ህዝባችን በጅምላ እየተጨፈጨ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ይሄንኑ ተከትሎም የአማራ ወጣቶች ማህበር ለ ቀን 18/04/13 ዓ.ም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተለያዬ ከተሞች ያሉ የቅርንጭፍ ፅ/ቤቶች የጊዜ እጥረት ስለገጠማቸው እና መዘጋጀት ስላልቻሉ እንዲሁም በአብዛኛው ከተሞች የፍቃድ ደብዳቤዎች ስላልገቡ ሰልፉን ላልተወሰኑ ቀናት ለማራዘም ተገደናል ሲል ወጣት ማህበሩ አስታውቋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply