በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለ274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ ተደረገ

በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለ274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለሚገኙ 274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ መደረጉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ምርመራውም የሰላም ሚኒስቴር በሚያስተባብረው የመልሶ የማቋቋም መከወኑ ተገልጿል።
ስራው ከፌዴራል፣ ከጎንደር ከተማ ጤና ጣቢያ እና ፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት መሰራቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በዚህ ስራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለሚገኙ 274 ወገኖች ጠቅላላ የጤና ምርመራ ተደርጓል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለ274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ ተደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply